ሉሲያኖ የተባለው ጣልያናዊ አንድ ከአምስት አመት በፊት ነበር በደረሰበት የትራፊክ አደጋ ራሱን ስቶ ወደ ሆስፒታል የገባው፡፡ የ63 ዓመት እድሜ ያለው ይህ ሰውም ከሰሞኑ ለአምስት ዓመታት ራሱን ስቶ ...
ሰይፈዲን ባለፈው አንድ አመት በተካሄዱ ግጭቶች ወቅት ነስረላህ በሌለበት ወቅት ንግግር በማድረግ ዋሳኝ ሚና ይዞ ነበር እስራኤል ባለፈው ወር በሊባኖስ ዋና ከተማ ቤይሩት በፈጸመችው የአየር ጥቃት ...
በካርቱም የሚገኘው የሩሲያ ኤምባሲ በዳርፉር በወደቀው ሩሲያ ሰራሽ አውሮፕላን ውስጥ የነበሩ ሩሲያውያንን እጣ ፈንታ እያጣራ መሆኑን ገልጿል። “ኢልዩሺን አይኤል -76” የተሰኘው ሩሲያ ሰራሽ የጭነት ...
የአሜሪካ ጦር ዘመናዊ የተባለውን የጸረ-ሚሳይል መከላከያ ስርአት ወደ እስራኤል ለመላክ ሲጣደፍ እንደነበር እና አሁን ዝግጁ መሆኑን የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር ሎይድ ኦስቲን ተናግረዋል። ታአድ ወይም ...
ከሩሲያ ጋር ጦርነት ውስጥ ጦርነት ውስጥ ያለችው ዩክሬን ከጠቅላላ ህዝቧ ውስጥ 10 ሚሊዮን ያህሉ እንደቀነሰ ተገልጿል፡፡ በመንግስታቱ ድርጅት የምስራቃዊ አውሮፓ እና ማዕከላዊ እስያ ዳይሬክተር ...
ለስድስት አመታት የአልጋቁራኛ የነበረው ማሌዥያዊ ከአልጋ እንደተነሳ ያለመሰልቸት ስትንከባከበው የቆየችውን ሚስቱን ፈቷል። ኑሩል ስያዝዋኒ ከስድስት አመት በፊት የመኪና አደጋ የገጠመውንና መንቀሳቀስ ...
ለፍልስጤም ነጻነት እታገላለሁ የሚለው ሐማስ ከአንድ ዓመት በፊት በእስራኤል ላይ ልተጠበቀ ጥቃት ማድረሱን ተከትሎ በመካከለኛው ምስራቅ የተቀሰቀሰው ጦርነት አድማሱን እያሰፋ ይገኛል፡፡ የዚህ ጥቃት ...
የካፍ ጉባዔ መክፈቻ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀስላሴ፤ ኢትዮጵያ በአፍሪካ እግር ኳስ ያላትን ታሪካዊ ድርሻ ከግምት በማስገባት በፈረንጆቹ በ2029 የሚካሄደውን ...
ስሟ ልተጠቀሰች አንድ ቱኒዝያዊት ሐኪም በምጥ ተይዛ ወደ ሆስፒታል ያመራችን እናት በቲክቶክ ቀጥታ ስርጭት አስተላልፋለች፡፡ የቱኒዝያ ሐኪሞች ማህበር ክስተቱን ያወገዘ ሲሆን በጉዳዩ ዙሪያ ተጨማሪ ...
ብሊንከን የጋዛው ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ 11ኛ የመካከለኛው ምስራቅ ጉብኝታቸው ሲሆን፥ በእስራኤል ቆይታቸው ከጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁና ከመከላከያ ሚኒስትሩ ዮቭ ጋላንት ጋር ይመክራሉ። ...