(ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት ስንፍናን እና ልግመኝነትን አይታገስም አሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር)፡፡ በመደመር መንግሥት ህብረተሰብ አቀፍ የምክክር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል የፌደራል መንግሥት የባለአደራ አስተዳደር ሕዝባዊ አገልግሎቶችን የማነቃቃት ሥራዎችን በቀዳሚነት ይተገብራል አሉ የመቐለ ከንቲባ ሽሻይ አማረ (ዶ/ር)። ለሚቀጥሉት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባን የስፖርት ቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ የሁላችንም ተሳትፎ ወሳኝ ነው አሉ የከተማዋ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። 16ኛው የአዲስ አበባ ስፖርት ምክር ቤት ጉባዔ እየተካሄደ ነው። ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝቡን የልማት፣ የሰላምና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች መመለስ የአመራሩ ቀዳሚ ኃላፊነት ሊሆን ይገባል አሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ፍቅሬ አማን፡፡ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የዘመናዊቷ ኢትዮጵያ የፖለቲካ ሥልጣን ሽግግር የታሪክ ምዕራፎች ሲፃፉ የከረሙት፤ በግጭትና እና ለፈውን በማፍረስ ላይ በተጠመዱ ለውጦች ነበር። እያንዳንዱ አዲስ መጣሽ ሥርዓት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ከሩሲያ ፌዴሬሽን አምባሳደር ዬቭጌኒ ቴሬኪን ጋር በኒውክሊየር ኃይል ትብብር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የውቅሮ ከተማ ነዋሪዎች ከተማዋን በተለያዩ አደረጃጀት የሚያገለግሉ አመራሮችን መርጠዋል፡፡ ‎የፕሪቶሪያን ስምምነት ተከትሎ የተመሰረተው ጊዜያዊ አስተዳዳር በሐይል በማፍረስ ሥርዓት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኤርትራ ሠማያዊ ማዕበል ኤርትራውያን ሀገር አልባ ያደረጋቸውን አምባገነናዊውን ሥርዓት እንዲታገሉ ጥሪ አቅርቧል፡፡ የኤርትራ ሰማያዊ ማዕበል የዲፕሎማሲ ኃላፊ ዮኤል ዮሐንስ ከፋና ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የአንድን ሀገር ሉዓላዊነት በአስተማማኝ ሁኔታ ለማስከበር ዘመኑን የዋጀና የተሟላ አቅም ያለው አየር ኃይል መገንባት ከቀዳሚ ብሔራዊ ተግባራት አንዱ ነው። አየር ኃይል የአንድን ሀገር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 7ኛ የምርጫ ዙር 1ኛ የሥራ ዘምን 1ኛ አስቸኳይ ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ የክልሉን የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፎች በመካሄድ ላይ ይገኛሉ፡፡ የድጋፍ ሰልፎቹ በጎንደር፣ ሰቆጣ፣ ደብረ ታቦር፣ ወልዲያ፣ ገንዳ ውሃ እና ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ7ኛ ሳምንት መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት አምስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ቀን 8 ሰዓት ከ30 ላይ የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ወደ ...