(ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባን የስፖርት ቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ የሁላችንም ተሳትፎ ወሳኝ ነው አሉ የከተማዋ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። 16ኛው የአዲስ አበባ ስፖርት ምክር ቤት ጉባዔ እየተካሄደ ነው። ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝቡን የልማት፣ የሰላምና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች መመለስ የአመራሩ ቀዳሚ ኃላፊነት ሊሆን ይገባል አሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ፍቅሬ አማን፡፡ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የዘመናዊቷ ኢትዮጵያ የፖለቲካ ሥልጣን ሽግግር የታሪክ ምዕራፎች ሲፃፉ የከረሙት፤ በግጭትና እና ለፈውን በማፍረስ ላይ በተጠመዱ ለውጦች ነበር። እያንዳንዱ አዲስ መጣሽ ሥርዓት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 7ኛ የምርጫ ዙር 1ኛ የሥራ ዘምን 1ኛ አስቸኳይ ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ የክልሉን የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ7ኛ ሳምንት መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት አምስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ቀን 8 ሰዓት ከ30 ላይ የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ወደ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፎች በመካሄድ ላይ ይገኛሉ፡፡ የድጋፍ ሰልፎቹ በጎንደር፣ ሰቆጣ፣ ደብረ ታቦር፣ ወልዲያ፣ ገንዳ ውሃ እና ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ከሩሲያ ፌዴሬሽን አምባሳደር ዬቭጌኒ ቴሬኪን ጋር በኒውክሊየር ኃይል ትብብር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የውቅሮ ከተማ ነዋሪዎች ከተማዋን በተለያዩ አደረጃጀት የሚያገለግሉ አመራሮችን መርጠዋል፡፡ ‎የፕሪቶሪያን ስምምነት ተከትሎ የተመሰረተው ጊዜያዊ አስተዳዳር በሐይል በማፍረስ ሥርዓት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የአንድን ሀገር ሉዓላዊነት በአስተማማኝ ሁኔታ ለማስከበር ዘመኑን የዋጀና የተሟላ አቅም ያለው አየር ኃይል መገንባት ከቀዳሚ ብሔራዊ ተግባራት አንዱ ነው። አየር ኃይል የአንድን ሀገር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኤርትራ ሠማያዊ ማዕበል ኤርትራውያን ሀገር አልባ ያደረጋቸውን አምባገነናዊውን ሥርዓት እንዲታገሉ ጥሪ አቅርቧል፡፡ የኤርትራ ሰማያዊ ማዕበል የዲፕሎማሲ ኃላፊ ዮኤል ዮሐንስ ከፋና ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በህገ ወጡ የሕወሓት ቡድን ግጭት ውስጥ የቆየው የትግራይ ህዝብ በፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ ጥረት ወደቀደመ ሰላሙ እየተመለሰ ይገኛል፡፡ ዛሬ ደግሞ የትግራይ ክልል የፌዴራል መንግሥት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ መሠረት የተመሰረተው የትግራይ ክልል የፌዴራል መንግሥት ባለአደራ አስተዳደር በሚቀጥሉት 6 ወራት 10 ቁልፍ ተግባራት እንዲያከናውን ኃላፊነት ተሰጥቶታል፦ ...